የሚሸጥ ባለ 3መኝታ 2መታጠቢያ መኖሪያ አፓርታማ በፊጋ የመኖሪያ መንደር!

  • ETB 5,800,000

የሚሸጥ ባለ 3መኝታ 2መታጠቢያ መኖሪያ አፓርታማ በፊጋ የመኖሪያ መንደር!

  • ETB 5,800,000

Description

የሚሸጥ ባለ 3መኝታ 2መታጠቢያ መኖሪያ አፓርታማ በፊጋ የመኖሪያ መንደር!
ሙሉበሙሉ በጥሩ የፊኒሺንግ እቃ ተገንብቶ የተጠናቀቀዉ ይህ አፓርታማ ሶስት ሰፋፊ ቁምሳጥን የተገጠመላቸው መኝታ ቤቶች ሲኖረው ,ሰፊ ኩሺና ዘመናዊ kitchen cabinet የተገጠመለት’ና ሁለት መታጠቢያ ቤት አለው።
➥የልጆች መጫወቻ
➥በቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ
➥ውሻዎትን የሚያዝናኑበት ሠፊ የጋራ ጊቢ
➥የ 24ሰአት ጥበቃ
➥ህጋዊ ካርታ’ና ደረሰኝ መኖሩ ቤቱን ተመራጭ ከሚያደርጉት ምክኒያቶች ጥቂቶቹ ናቸው
አጠቃላይ የቤቱ ስፋት 140ካሬ ሜትር

Details

  • Price: ETB 5,800,000
  • Property Size: 140 m²
  • Bedrooms: 3
  • Rooms: 7
  • Bathrooms: 2

Contact Information

View Listings

Enquire About This Property

Compare listings

Compare
Abreham Ashenafi
  • Abreham Ashenafi